Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+

‎የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣርያ  የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ  ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።

‎‎ጨዋታው ነገ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

‎በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ 10 የምስራቅ እና መካከለኛ አፍሪካ ሀገራት ይሳተፉበታል።

Exit mobile version