Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ዛሬ ጠዋት ከዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን ጋር የበለጠ ትብብር ለማድረግ በሚቻልባቸውና በቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

Exit mobile version