አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ተጨማሪ ቦይንግ 787- 8 ድሪምላይነር አውሮፕላን በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡
አዲሱ አውሮፕላን በአንድ ጊዜ 213 መንገደኞችን የሚያጓጉዝ ሲሆን ÷ የሚሰጠውን ምቹና ጥራት ያለው አገልግሎት እንደሚያጠናክርም ተመላክቷል፡፡
አሁን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተረከባቸው ቦይንግ 787- 8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች ቁጥር 30 መድረሱንም አየር መንገዱ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

