Browsing Category
ቢዝነስ
ኢባትሎ 108 ነጥብ 78 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 108 ነጥብ 78 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ፡፡
ኢባትሎ በዛሬው ዕለት የሰራተኞች ቀን ሲያከብር ዋና ስራ አስፈፃሚው በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) እንዳሉት፤…
የቡና ምርትን ለማሳደግ የተሰጠው ትኩረት የላቀ ውጤት እያመጣ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሰጠው ትኩረት የላቀ ውጤት እያመጣ ነው አሉ።
ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በመገኘት በቀርጫንሼ ግሩፕ የለማውን የቡና ተክል ተመልክተዋል።…
እኛ አፍሪካውያን ለችግሮቻችን መፍትሔ ማምጣት እንችላለን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የምግብ ሉአላዊነት ህብረት እኛ አፍሪካውያን ለራሳችን ችግሮች እንደ አፍሪካውያን መፍትሔ ማምጣት እንችላለን አለ።
የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት እና የአግሮ ኢኮሎጂ ፈንድ በጋራ ያዘጋጁት የወጣቶች የአግሮ ኢኮሎጂ ዘርፍ ውድድር…
በነጻ የንግድ ቀጣና ስርዓት መሻሻል እያሳየ ያለው አህጉራዊ የንግድ ልውውጥ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስርዓት አህጉራዊ የእርስ በርስ የንግድ ልውውጥ እያደገ እንዲመጣ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው አለ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተቋም።
የአፍሪካ ህብረት፣ አፍሪኤግዚም ባንክ እና የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ተቋም…
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፋሽን ጉባዔ ላይ ተሳተፈች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው የ2025 የብሪክስ አባል ሀገራት የፋሽን ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች።
በመድረኩ የኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪ ተዋናዮች ከዓለም አቀፍ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ተገናኝተው ዘርፉን ለማሳደግ እና ኢኮኖሚያዊ…
አህጉራዊ የንግድ ትስስርን በማጠናከር የአፍሪካን ኢኮኖሚ ማሳደግ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሳልማ ሐዳዲ በሀገራት መካከል ያለውን የእርስ በርስ የንግድ ትስስር በማጠናከር የአፍሪካን ኢኮኖሚ ማሳደግ ይገባል አሉ።
4ኛው የአፍሪካ ንግድ ትርዒት ‘አፍሪካ የአዳዲስ ዕድሎች መግቢያ በር’ በሚል መሪ…
በመዲናዋ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ቀርበዋል – የከተማዋ ንግድ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ መልኩ ቀርበዋል አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ።
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የከተማዋ ነዋሪዎች ለበዓል አስፈላጊ ምርቶችን…
የወርቅ ምርት እና የመንግስት ትኩረት
አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርት ላይ ያደረገው ማሻሻያ እና የትኩረት አቅጣጫዎች ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገቡ መጥተዋል።
ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ጸጋዎች አንዱ ወርቅ ቢሆንም ዘመናዊ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በስፋት ባለመኖራቸው…
የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎትና አፍሪካ ሕብረት በሚገኙት ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተከፍቷል።
ኤግዚቢሽንና ባዛሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ…
ፕሬዚዳንት ታዬ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በጥራት…