Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በጋራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ዛሬ በኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡

በተጨማሪም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጋር በጋራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation

Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting

Facebook https://web.facebook.com/fanasport

Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate

Telegram t.me/fanatelevision

Website www.fanamc.com

TikTok www.tiktok.com/@fana_television

WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29

Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment

TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment

Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

Exit mobile version