ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2026 የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Yonas Getnet 4 hours ago አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች 2026 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።