Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ይሆነኛል፣ ይወክለኛል፣ ያስተዳድረኛል የሚሉትን ለመምረጥ ምን ማድረግ አለብዎት?

አንድ መራጭ በመራጭነት ተሳትፎ የሚፈልገውን ፓርቲ ወይም እጩ ተወዳዳሪ ለመምረጥ የሚችለው በቅድሚያ በመራጭነት ሲመዘገብ ብቻ ነው፡፡
በመራጭነት ሳይመዘገብ ቀርቶ በድምፅ መስጫው እለት መራጭ ሆኖ መቅረብ አይችልም፡፡
ስለሆነም ምርጫ ቦርድ ስለመራጮች ምዝገባ መጀመር በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲገልጽ በመከታተልና በመመዝገብ የመራጭነትን መብትን በእጅ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡
እርስዎ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተዘጋጅተዋል?
ጊዜው ሲደርስ ተመዝግበው ካርድዎን በእጅዎ ያስገቡ!
በምርጫ ብቻ!
Exit mobile version