ይሆነኛል፣ ይወክለኛል፣ ያስተዳድረኛል የሚሉትን ለመምረጥ ምን ማድረግ አለብዎት? On Feb 19, 2026 11 አንድ መራጭ በመራጭነት ተሳትፎ የሚፈልገውን ፓርቲ ወይም እጩ ተወዳዳሪ ለመምረጥ የሚችለው በቅድሚያ በመራጭነት ሲመዘገብ ብቻ ነው፡፡ በመራጭነት ሳይመዘገብ ቀርቶ በድምፅ መስጫው እለት መራጭ ሆኖ መቅረብ አይችልም፡፡ ስለሆነም ምርጫ ቦርድ ስለመራጮች ምዝገባ መጀመር በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲገልጽ በመከታተልና በመመዝገብ የመራጭነትን መብትን በእጅ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡ እርስዎ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተዘጋጅተዋል? ጊዜው ሲደርስ ተመዝግበው ካርድዎን በእጅዎ ያስገቡ! በምርጫ ብቻ! 11 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint