Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ

LONDON, ENGLAND - APRIL 11: Alex Scott of AFC Bournemouth celebrates scoring his team's second goal during the Premier League match between Arsenal and Bournemouth at Emirates Stadium on April 11, 2026 in London, England. (Photo by Justin Setterfield/Getty Images)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡
የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡
መድፈኞቹን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ግብ ደግሞ ዮኮሬሽ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡
Exit mobile version