አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ On Apr 11, 2026 4 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡ መድፈኞቹን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ግብ ደግሞ ዮኮሬሽ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡ 4 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint