Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተመለከቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ የሚገኘውን የድምፅ አሰጣጥ ሂደት እየተመለከቱ ነው።
በምርጫ ክልል የተለያዩ ጣቢያዎች ማሕበረሰቡ ከማለዳው ጀምሮ ድምጹን እየሰጠ ይገኛል።
በቲያ ኑሬ
Exit mobile version