ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተመለከቱ ነው On Jun 1, 2026 103 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ የሚገኘውን የድምፅ አሰጣጥ ሂደት እየተመለከቱ ነው። በምርጫ ክልል የተለያዩ ጣቢያዎች ማሕበረሰቡ ከማለዳው ጀምሮ ድምጹን እየሰጠ ይገኛል። በቲያ ኑሬ 103 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint