ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ Yonas Getnet 6 hours ago አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡