ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ On Jun 20, 2026 229 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ 229 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint