የኦሮሚያ ክልል ም/ቤት የክልሉ የ2019 ረቂቅ በጀት 704 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ለጨፌ እንዲመራ ወሰነ sosina alemayehu 3 hours ago አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ የክልሉ የ2019 ዓ.ም ረቂቅ በጀት 704 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ለጨፌ ኦሮሚያ እንዲመራ ወስኗል፡፡