የኦሮሚያ ክልል ም/ቤት የክልሉ የ2019 ረቂቅ በጀት 704 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ለጨፌ እንዲመራ ወሰነ On Jul 2, 2026 39 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ የክልሉ የ2019 ዓ.ም ረቂቅ በጀት 704 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ለጨፌ ኦሮሚያ እንዲመራ ወስኗል፡፡ 39 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint