Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሊቨርፑልና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑልና ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የኒውካስልን ግቦች አንቶኒ ኢላንጋና ጆሴፍ ዊሎክ ሲያስቆጥሩ ÷ የሊቨርፑልን የአቻነት ግቦች ደግሞ ኮዲ ጋክፖና ዶምኒክ ስቦዝላይ ከመረብ አሳርፈዋል።
Exit mobile version