ሊቨርፑልና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ On Aug 23, 2026 12 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑልና ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የኒውካስልን ግቦች አንቶኒ ኢላንጋና ጆሴፍ ዊሎክ ሲያስቆጥሩ ÷ የሊቨርፑልን የአቻነት ግቦች ደግሞ ኮዲ ጋክፖና ዶምኒክ ስቦዝላይ ከመረብ አሳርፈዋል። 12 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint