Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች አስተዳደር የራስ ቴአትር ጋር በመተባበር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመጪው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ይገኛል፡፡

በዚህም መሰረት የሚኒስቴሩ ተወካዮች በአካል በመገኘት ለዮርዳኖስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

በፍቅርተ ከበደ

Exit mobile version