Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው ሾመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል።
Exit mobile version