Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በጉባዔው አቶ ፍቅሬ አማንን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡
Exit mobile version