አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ On Oct 2, 2026 120 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው አቶ ፍቅሬ አማንን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ 120 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint