Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ አንተነህ ፈቃዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቶ አንተነህ ፈቃዱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል።
አቶ አንተነህ ፈቃዱ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ በመፈጸም በይፋ ስራ ጀምረዋል።
Exit mobile version