አቶ አንተነህ ፈቃዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ On Oct 3, 2026 79 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቶ አንተነህ ፈቃዱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል። አቶ አንተነህ ፈቃዱ በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ በመፈጸም በይፋ ስራ ጀምረዋል። 79 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint