Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡
‎
‎ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው
‎በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ባትዋሰንም የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት ብለዋል፡፡
‎
‎በመሆኑም በአለም አቀፍ የውሃ ህጎች መሰረት ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር ልትሆን ይገባል ነው ያሉት፡፡
Exit mobile version