Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
Exit mobile version