አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰየሙ On Oct 5, 2026 205 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። #ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ 205 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint