አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናዋን የለውጥ ተሞክሮ ለአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎችና ባለድርሻ አካላት አካፍለዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎችንና ባለድርሻ አካላትን በአዲስ አበባ የተከናወኑ የለውጥ ሥራዎችን አስጎብኝተናል ብለዋል።
በዚህም የመዲናዋን የለውጥ ተሞክሮ ማካፈላቸውን አስገንዝበዋል።

