Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች የመዲናዋን የለውጥ ተሞክሮ ለአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎች አካፈሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናዋን የለውጥ ተሞክሮ ለአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎችና ባለድርሻ አካላት አካፍለዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎችንና ባለድርሻ አካላትን በአዲስ አበባ የተከናወኑ የለውጥ ሥራዎችን አስጎብኝተናል ብለዋል።
በዚህም የመዲናዋን የለውጥ ተሞክሮ ማካፈላቸውን አስገንዝበዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.