Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሩሲያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለመታደም ሞስኮ፣ ሩሲያ ገብተዋል።
Exit mobile version