Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል-ታኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል-ታኒ ጋር ከኮፕ31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ውይይታችን የረጅም ጊዜ ግንኙነታችንን ይበልጥ ለማጠናከር እና የጋራ የመልማት አቅም ባላቸው ዘርፎች ላይ ያለንን ትብብር ለማሳደግ ያለመ ነበር ብለዋል።
Exit mobile version