Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የግሉ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ እና ተመሳሳይ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ለስንዴ ምርቶቻቸው የሚሆኑ ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።
ዶክተር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ÷ይህን የመሰለው የግብርና ትስስር ዘርፉን ለማሳደግ በእጅጉ ይጠቅማልም ነው ያሉት።
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
Exit mobile version