አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ቃል የገቡት የገንዘብ ደረሰኝ በመላክ ገቢ አድርገዋል።
በዚህ መሰረት ÷
አዳማ ቆርቆሮ እና ሚስማር ፋብሪካ – 10 ሚሊየን ብር
ላየንስ ግሩፕ – 5 ሚሊየን ብር
በላይነህ ክንዴ – 10 ሚሊየን ብር
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን – 5 ሚሊየን ብር
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን – 10 ሚሊየን ብር
ኬርቻንሺ ትሬዲንግ – 10 ሚሊየን ብር
ባለዛፍ አልኮል – 5 ሚሊየን ብር
ሆራ ትሬዲንግ – 15 ሚሊየን ብር
ኢትዮ ጋባና ትሬዲንግ – 5 ሚሊየን ብር
ጭላሎ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ – 5 ሚሊየን ብር ገቢ አድርገዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትም ገንዘቡን ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

