Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ ከካቢኔ አባላት አባላት ጋር በመዲናዋ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከካቢኔ አባላትና ከብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎበኝተዋል።

በዚህ ወቅትም መሰል የፕሮጀክት ስራዎችን በሁሉም ክልሎች ማስፋፋት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

Exit mobile version