ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ Tibebu Kebede 6 years ago አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጊኒ ረፐብሊክ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በመሆን ነው ኦቶኖሜ ዴ ኮናክሪ ወደብን የጎበኙት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ትናንት ነበር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀገሪቱ የገቡት። በአልአዛር ታደለ