Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አደነቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አድንቋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ላደረገው አጋርነት ያለውን አድናቆት መግለጹን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ትዊተር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version