Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው ወቅትም በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ፣ ፀጥታ፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ ገምግመዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም በክልሉ መፍትሄ የሚፈልጉ ጉዳዮች መለየታቸውንም አስታውቀዋል፡፡

በዚህ ዙሪያ አቅጣጫ መቀመጡንም በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version