Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ድምጽ የሰጡት በምርጫ ክልል 28 ምርጫ ጣቢያ 6 ሲሆን፥ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል ተወዳዳሪ ናቸው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version