አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር በለጠ ሞላ በሚወዳደሩበት የምርጫ ክልል ድምጽ ሰጡ፡፡
ሊቀ መንበሩ በቆቦ ከተማ 04 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ ድምጽ የሰጡ ሲሆን፥ ሁሉም ተወዳዳሪ ፖርቲዎች ጥንቃቄ በማድረግ የህዝብ ድምፅ እንዲከበር ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡
በይከበር አለሙ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!