Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫየክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት ፡-

አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና 138  አግኝቷል።

አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን ያገኘ ሲሆን÷ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ ክልል  አግኝቷል።

አማራ ብልፅግና 114 ምርጫ ክልልን   ሲያገኝ አብን 6 ምርጫ ክልል አግኝቷል።

ቤኒሻንጉል ብልፅግና 4 የምርጫ ክልሎችን  አግኝቷል።

ድሬዳዋ ብልፅግና 47 የምርጫ ክልሎችን  አግኝቷል ።

ጋምቤላ ብልፅግና 13፡ ጋህነን 2 የምርጫ ክልሎችን  አግኝቷል ።

ኦሮሚያ ብልፅግና 171 ምርጫ ክልል  አግኝቷል ።

ሲዳማ ብልፅግና 19

ደቡብ  ክልል ብልፅግና 81: ኢዜማ 4፣  ጌህዴድ 2 የምርጫ ክልል  አግኝተዋል።

Exit mobile version