አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ እና በውሃ ዘርፎች ዙሪያ በትብብር መስራት
የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የወታደራዊ ዘርፍ ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነአ ያደታ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተፈራርመውታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት ወደ ቱርክ ማቅናታቸው ይታወሳል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

