Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡

በጉባዔው ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡

Exit mobile version