አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው በደሴ ለሚገኙ ወገኖች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ÷ተቋሙ ለተፈናቃዮች በቀጣይም አስፈላጊው ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡
ድጋፉ የምግብ፣ የአልባሳት እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ያካተተ መሆኑን ከፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!