Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የቻይና መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን አለዎትመልዕክት አሰተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አለዎት መልዕክት አሰተላለፈ።
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ኢትዮጵያ አዲስ ውጤት በሀገራዊ እድገት ላይ ማስመዝገቧን እንደምትቀጥል እናምናለን ብሏል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version