Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በአንድነት ስንቆም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በአንድነት ስንቆም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ውበታችን አንድነታችን ነው ብለዋል።

በአንድነት ስንቆምም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡

እኛ የቆምነው ታላቅ መስዋዕትነት በከፈሉ አያቶቻችን ትከሻ ላይ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እኛም ለመጪው ትውልድ ጠንካራ መሰረት ለመጣል በቁርጠኝነት ቆመናል ሲሉ ገልፀዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version