Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮይሻ የገበታ ለሀገር ሥር የለማው የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ፡፡

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

Exit mobile version