ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሶማሊያ ገቡ Melaku Gedif 8 months ago አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።