ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሶማሊያ ገቡ On Feb 27, 2025 191 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 191 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint