Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአፍሪካ-ካረቢያን ማህበረሰብ ጉባኤ እና በ2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ፡፡
ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
Exit mobile version