የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ sosina alemayehu 5 hours ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የዩኒቨርሺቲ ምደባ እየተጠባበቁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉ፡፡ ድረገጽ፥ https://student.ethernet.edu.et ቴሌግራም ቦት @moestudentbot